ቬኔዥያ

ስለ ቬኔዥያ

ቬኔዝያ የጣልያን ምግብ ቤት በውቧ ሀዋሳ ከተማ ለመዝናናት ምቹ በሆነ አከባቢ የሚገኝ ሲሆን የተለያዩ ጣልያን፣ የአውሮፓና የኢትዮጵያውያንን ምግቦች እና የተለያዩ መጠጦችን በማስተናገድ ይታወቃል፡፡ አገልግሎት አሰጣጣቸንም አስደሳችና ምግብ አዘገጃጀቱ እና መስተንገዶው በጣልያንና ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች የሚከናወን ነው፡፡ ለደንበኞቻችን ምቾት የትራንስፖርት አገልግሎት እና በልዩ ትእዛዝ የተለያዩ ምግቦችንም እናዘጋጃለን፡፡

ቢራ እና የወይን መጠጦች

የሀገር ውስጥና የውጪ የተመረጡ የወይንና ሌሎች መጠጦች

የተለያዩ ምግቦች

በኢትዮጵያውንና በጣልያናውያን ቼፎች የሚዘጋጁ ምግቦች

ጭማቂዎች እና ትኩስ መጠጦች

ፍሬሽ ጭማቂ እና ትኩስ መጠጦች

ጣፋጮች

በተለያየ መጠን የተዘጋጁ የታሸጉ ወሃዎቸ እና ለስላሳ መጠጦች

ቬኔዥያ የጣልያን ምግብ ቤት የምግብ ቤታችን ደንበኞች

Guest

Bethelhem Bekele

The Best Pizza in Hawassa

Guest

Italian Embassy: Addis Ababa

Enjoy Their Specialities!

Guest

Tamrat Muluneh

Friendship & Joy House

Guest

Kalkidan Adane

Unforgettable Occassion

የተለያዩ ደንበኞቻችን የሚሰጡንን አስተያየቶች በክብር ምንቀበል ሲሆን በቀጣይነትም በዚህ ድረ ገጽም ሆነ በሌሎች መንገዶች እንድታደርሱንና እኛም ምናቀርበውና ለምቾትዎ ምንጠነቀቅ መሆናችንን እማኝ ይሆናሉ፡፡

ቬኔዥያ የጣልያን ምግብ ቤት ቬኔዥያ የጣልያን ምግብ ቤት

ቬኔዥያ የጣልያን ምግብ ቤት

ቨቬኔዥያ የጣልያን ምግብ ቤት ቬኔዥያ የጣልያን ምግብ ቤት

ቬኔዥያ የጣልያን ምግብ ቤት

ቬኔዥያ የጣልያን ምግብ ቤት ቬኔዥያ የጣልያን ምግብ ቤት ቬኔዥያ የጣልያን ምግብ ቤት

ቬኔዥያ የጣልያን ምግብ ቤት

ቬኔዥያ የጣልያን ምግብ ቤት ቬኔዥያ የጣልያን ምግብ ቤት

ቬኔዥያ የጣልያን ምግብ ቤት

ቬኔዥያ የጣልያን ምግብ ቤት ቬኔዥያ የጣልያን ምግብ ቤት

ቬኔዥያ የጣልያን ምግብ ቤት ቬኔዥያ የጣልያን ምግብ ቤት

52

መጠጦች

50

የተለያዩ ምግቦች

6

ጣፋጮች

45

ፒዛ

ቬኔዝያ የጣልያን ምግብ ቤት በድረገጽ ለማዘዝ

ለ ቬኔዥያ መልእክት ይላኩ